Skip to content
ACT Academy
Sign Up

Popular Courses

3 Courses

Showing 1–3 of 3

Financial Literacy

A course by: Mesirat

ይኽ የፋይናንስ ዕውቀት ስልጠና የተዘጋጀው የእናንተን በገንዘብ አጠቃቀም ላይ ያላችሁን ዕውቀትና ክህሎት ለማላቅ ነው። ገንዘብ በዚህ ዓለም ላይ አስፈላጊ ከሆኑ ነገሮች አንዱና በጣም ጠቃሚው ቢሆንም በዕውቀት ካላስተዳደርነው የህይወታችንን ግብ ማሳካት አንችልም። ገንዘብ ለማግኘት ምን ያህል እንደምትለ

Level

Beginner

Lessons

4

Price

Free

Get started

Job Search

A course by: Mesirat

ለ ሰራተኞች የስራ ፍለጋ ስልጠና አላማ የጊግ ኢኮኖሚን በብቃት ለመምራት እና ትርጉም ያለው እና ዘላቂ የስራ እድሎችን ለማስጠበቅ አስፈላጊ የሆኑትን ክህሎቶች እና እውቀት ማስጨበጥ ነው።

Level

Beginner

Lessons

9

Price

Free

Get started

Building Self-Confidence

A course by: Mesirat

በራስ መተማመን እኛጋ ያለው ያስተሳሰብ ወይም እኛን ምናስበበት መንገድ ነው ።ስላለን ብቃት፣ ስላለን ፀጋ፣ የምንረዳበት መንገድ ነው፣ ራሳችንን ስንቀበል፣ ራሳችንን ስናምን ፣በርሳችን ሂወታችን ስንመራ፣ በራሳችን ሂወታችን ስንገዛ፣ የ ራስ መተማመን መገለጫ ይሆናል ማለት ነው።

Level

Beginner

Lessons

6

Price

Free

Get started