Skip to content
ACT Academy
Sign Up

Time usage

ጊዜ ሁላችንም በብቃት ልንቆጣጠረው የሚገባ ጠቃሚ እና ውስን ሃብት ነው። ጊዜያችንን ለመጠቀም የምንመርጥበት መንገድ በምርታማነታችን፣በደህንነታችን እና በአጠቃላይ የህይወት ጥራት ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ ይኖረዋል።

3 Students Beginner Last Updated Apr 2024

Created by YouTube

Course Curriculum

1 sections · 1 Lectures

Description

ጭንቅንቅ ያላለና ዉጤታማ ቀን እንዲኖረን እነዚህን እናርግ

1 ቤት ማጽዳት

2 የቀን ፕላን ማዉጣት

3 ጠዋት መነሳት

4 አንድ ነገር ብቻ መስራት

5 ልምድ መፍጠር / ስራ መከፋፈል

6 የነገ ፕላን ማዉጣት

Instructors

46 Courses 1,271 Students 4.71 (96 Reviews)