Public Speaking and Facilitation
የዚህ ክፍለ ጊዜ ትኩረት ሰዎች ስለአደባባይ የንግግር እና የአቀራረብ ችሎታቸው የበለጠ ስልታዊ በሆነ መንገድ እንዲያስቡ ለመርዳት ስለአቀራረብ ችሎታ እና ስለ አጠቃላይ የንግግር ችሎታዎች መረጃን ለሌሎች በማስተላለፍ ረገድ ያላቸውን አጠቃላይ ውጤታማነት ለማሻሻል ነው። ምንም እንኳን ከዚህ በፊት በትልቅ
5.0
(1 Reviews)
10 Students
Beginner
Last Updated Aug 2024
Created by Mesirat
What you'll learn
- የተሻለ የህዝብ ተናጋሪ የመሆን ስልቶች መረዳት ።
- ጠንካራ የንግግር አቀራረቦችን ለማዘጋጀት ስልቶች መዘርጋት።
- በንግግር ወቅት ስሜቶችን ለማረጋጋት የሚረዱ ስልቶች መገንዘብ
- የመናገር እና የአቀራረብ ችሎታዎች በማስተላለፍ ረገድ አጠቃላይ ውጤታማነታቸውን ለማሻሻል ያግዛቸዋል ::
Course Curriculum
8 sections · 6 Lectures · 34:57
Instructors
56 Courses
30,050 Students
4.95 (187 Reviews)