Skip to content
ACT Academy
Sign Up

Problem Solving and Decision Making

የችግር አፈታት አስቸጋሪ ወይም ውስብስብ ጉዳዮችን የመፍታት ሂደት ነው። የችግሩን ዋና መንስኤ ለይቶ ማወቅ፣መፍትሄ ሃሳቦችን መፍጠር፣መፍትሄዎቹን መገምገም እና የተሻለውን ተግባራዊ ማድረግን ያካትታል። ይህ ችሎታ ግለሰቦች ፈተናዎችን እንዲያሸንፉ እና ውጤታማ ውሳኔዎችን እንዲወስኑ ስለሚያስችላቸው በግል

5.0 (1 Reviews) 9 Students Beginner Last Updated Apr 2024

Created by SEED

What you'll learn

  • ስለችግር ምንነት መንስኤዎችና ውጤታማ የችግር አፈታት ዘዴዎች እውቀትና ክህሎት እንዲዳብሩ ማስቻል
  • ለውጤታማ የችግር አፈታትዘዴዎች ከፍተኛ ዋጋ ይሰጣሉ
  • የራሳቸውን የችግር አፈታት ዘዴዎች ውጤታማነት ይገመግማሉ
  • ውጤታማ የችግር አፈታት ክህሎት ያዳብራሉ
  • በውጤታማ የችግር አፈታት ስልት ለጓደኞቻቸው ጥሩ ምሳሌ ይሆናሉ
  • የችግር አፈታት ስልት የሌላቸውን ግለሰቦችን ይረዳሉ

Course Curriculum

10 sections · 9 Lectures · 1:10:06

Description

ችግር መፍታት የመጨረሻ ግብ ላይ ለመድረስ እንቅፋት ለማስወገድ መፍትሄዎችን የሚዘጋጁበት መንገድ ነው።የሰው ልጆች በህይወታችን መሟላት የሚገባቸው የተለያዩ ፍላጎቶች አሉን።እነዚህን ፍላጎት ለማሟላት ግብ እናልማለን።ግባችን ጋር ለመድረሰ በምናደርገው ጥረት እንቅፋት ሊገጥመን ይችላል። ስለሆነም የተለያዩ ችግሮች ሊፈጠር ይችላል።  

 

ችግርን መግለጽ፣ የችግሩን መንስኤ የመወሰን ተግባር ነው። የመፍትሄ አማራጮችን መለየት፣ቅድሚያመስጠት፣መምረጥ፣መፍትሄን ተግባራዊ ማድረግና ችግርን መፍታት ለሰው ልጆች ዋጋ ያለው እና እርካታ ያለው ህይወት እንዲኖራቸው ወሳኝ ገጽታ ነው።

Instructors

15 Courses 581 Students 4.75 (8 Reviews)