Plumbing
የቧንቧ ስራ በመኖሪያ፣ በንግድ እና በኢንዱስትሪ ህንፃዎች ውስጥ ውሃ፣ ጋዝ እና ቆሻሻ የሚያስተላልፍ የቧንቧ መስመር ነው። የመጠጥ ውሃ አቅርቦትን, የፍሳሽ ማስወገጃ, የፍሳሽ ማስወገጃ እና ማሞቂያ መትከል, ጥገና እና ጥገና ያካትታል
5.0
(4 Reviews)
5 Students
Beginner
Last Updated Aug 2024
Created by Mesirat
What you'll learn
- በሣኒቴሪ ስራ ወቅት በመስክና በወርክሾፕ አካባቢ ሊደረጉ የሚገቡ ጥንቃቄዎችን ይገነዘባሉ
- ለሣኒቴሪ ስራ የሚያስፈልጉ እቃዎችንና መገጣጠሚያዎችን ጠቀሜታና አይነት ይለያሉ
- የሙቅና የቀዝቃዛ የውሃ መስመር አዘረጋግን ክህሎት ያዳብራል
- የቆሻሻ ማስወገጃ የመስመር አዘረጋግ ዘዴ ያውቃሉ
- ዓለም አቀፍ ስታንዳርድ ያላቸው ለሳኔታሪ ኢንስታሌሽን የሚያገለግሉ ምልክቶችን መረዳት
Course Curriculum
10 sections · 8 Lectures · 1:41:53
የአካል የደህንነት የጥንቃቄ ደንቦች
10:30
የእጅ መሳሪያዎች ቀላል ማሽኖች
11:23
የቧንቧ አይነቶች እና ጠቀሜታዎች
21:32
የፍሳሽ ማስወግጃ ስራዎች
15:47
የቧንቧ አሰራር ክፍል 1 (መስክ)
18:12
የቧንቧ አሰራር ክፍል 2 (መስክ)
24:29
Instructors
56 Courses
30,050 Students
4.95 (187 Reviews)
Student feedback
5.0
4 Reviews
5
100%
4
0%
3
0%
2
0%
1
0%
Verified student
1 year ago
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ መስራት አካዳሚ በመጀመሪያ ይህን የሳኒተሪ (የቧንቧ) ውሃ የዝርጋታ የእውቀት ግንዛቤ እና የተግባር እውቀትን እንዲኖረን ስልጠናው እንድናገኝ መስራት አካዳሚ እና አሰልጣኙን በጣም አመሰግናለሁ እናም የተዘጋጀበት ሞጁል ወይም የውሃ ዝርጋታ ሰነድ (download) አውርደን እንድንማርበት የሚያስፈልገው የፅሁፍ ሰነድ ወይም (.pdf) አልተካተተም ፡ በ ፎቶ መልክ ብቻ ነው ያስቀመጣችሁት ማለትም ዳውንሎድ አድርገን የምንጠቀምበትን ፋይል በ መስራት ቴምፕሌት ተተክቶ ብቻ ነው የታለፈው ይህ ቢስተካከል ጥሩ ነው? ሌላው ነገር የግንዛቤ መጠይቆቹ ብዛት ቢኖረው እውቀትን ለመመርመር ይጠቅማሉ ባይ ነኝ በዚሁ ቀጥሉ ውሃን ከብክለት እንከላከል! እላለው አመስግናለሁ።
Verified student
1 year ago
why Youtube Is Not Opened?
Verified student
1 year ago
Thhh
Verified student
2 years ago