Opportunity Seeking
ዕድልን መፈለግ በሥራ ፈጠራ ውስጥ እድሎችን በንቃት የመፈለግ ተግባር ነው። ይህ ሊሆኑ የሚችሉ የንግድ ሀሳቦችን መፈለግን፣ ከሌሎች ስራ ፈጣሪዎች ጋር መገናኘት እና በሚመጣው ማንኛውንም እድል መጠቀምን ይጨምራል።
5.0
(3 Reviews)
8 Students
Beginner
Last Updated Aug 2024
Created by Mesirat
What you'll learn
- ሰልጣኞች የአንተርፕሪነሮች መሰረታዊ ብቃት የሆነውን መልካም አጋጣሚን/ዕድሎችን/ መፈለግ የሚለውን ጽንሰ ሀሳብ እንዲረድና ውጤታማ የንግድ ሀሳቦችን ለማግኘት ይህ ክህሎት ወሳኝ እንደሆነ አውቀው እንዲያሳድጉት ለማድረግ ነው።
- ሰልጣኞች ተነሳሽነት ለስኬታማነት ምን ያህል አስፈላጊ ባህሪይ መሆኑን ተረድተውና ራሳቸውን ፈትሸው የባህሪይ ለውጥ እንዲያመጡ ለማስቻል ነው።
Course Curriculum
7 sections · 5 Lectures · 33:04
Instructors
56 Courses
30,050 Students
4.95 (187 Reviews)
Student feedback
5.0
3 Reviews
5
100%
4
0%
3
0%
2
0%
1
0%
Verified student
1 year ago
Verified student
1 year ago
Good
Verified student
2 years ago