Hygiene
ንፁህ እና ደህንነቱ የተጠበቀ የስራ አካባቢን ለመጠፍጠር በቂ እውቀት እና ክህሎት እንዲጨብጡ ያደርጋል፡፡ በዚህም እራሳቸውን (ሰራተኞቹን)፣ደንበኞቻቸውን እና አጠቃላይ ህብረተሰቡን ከኢንፌክሽን እና ከበሽታዎች ስርጭት ለመጠበቅ ይረዳል።
12 Students
Beginner
Last Updated Aug 2024
Created by Mesirat
What you'll learn
- የንጽህና አጠባበቅ ትርጉም
- ንፅህናን የመጠበቅ አስፈላጊነት
- የግል ንፅህና
- ገላ መታጠብ
- የአካባቢ ንፅህና
- የመኖሪያ ቦታዎች ንጽሕና
- የምግብ ንፅህና
- የቆሻሻ መጣያ ቁሳቁሶች መሟላት
- የሕዝብ ቦታዎች ንጽህና
- ቆሻሻን በአግባቡ ማስወገድ
- በህመም ጊዜ ንፅህና
- በጉዞ ወቅት ንፅህና
- ለልጆች እና ለአረጋውያን ሰዎች ንፅህና
Course Curriculum
7 sections · 5 Lectures · 20:16
Instructors
56 Courses
30,050 Students
4.95 (187 Reviews)