Decision Making - Demo Testing
የችግር አፈታት አስቸጋሪ ወይም ውስብስብ ጉዳዮችን የመፍታት ሂደት ነው። የችግሩን ዋና መንስኤ ለይቶ ማወቅ፣መፍትሄ ሃሳቦችን መፍጠር፣መፍትሄዎቹን መገምገም እና የተሻለውን ተግባራዊ ማድረግን ያካትታል። ይህ ችሎታ ግለሰቦች ፈተናዎችን እንዲያሸንፉ እና ውጤታማ ውሳኔዎችን እንዲወስኑ የሚያስችል ነው።
5.0
(1 Reviews)
29 Students
Beginner
Last Updated Jun 2024
Created by SEED
What you'll learn
- ስለችግር ምንነት መንስኤዎችና ውጤታማ የችግር አፈታት ዘዴዎች እውቀትና ክህሎት እንዲዳብሩ ማስቻል
- ለውጤታማ የችግር አፈታትዘዴዎች ከፍተኛ ዋጋ ይሰጣሉ
- የራሳቸውን የችግር አፈታት ዘዴዎች ውጤታማነት ይገመግማሉ
- ውጤታማ የችግር አፈታት ክህሎት ያዳብራሉ
- በውጤታማ የችግር አፈታት ስልት ለጓደኞቻቸው ጥሩ ምሳሌ ይሆናሉ
- የችግር አፈታት ስልት የሌላቸውን ግለሰቦችን ይረዳሉ
Course Curriculum
3 sections · 2 Lectures
Instructors
15 Courses
581 Students
4.75 (8 Reviews)
Student feedback
5.0
1 Reviews
5
100%
4
0%
3
0%
2
0%
1
0%
Verified student
2 years ago
That was great