Skip to content
ACT Academy
Sign Up

Emotional Intelligence

የስሜት ስክነት/ብስለት/ በጣም ወሳኝ የሆነ ጉዳይ ነው። በስሜት መስከን ማለት ሰዎች የግላቸውን ስሜት የመለየት፣ የመረዳት፣ የመገንዘብ እና በአግባቡ የመቆጣጠር አቅም እና በአካቢያቸው ያሉ ሌሎች ሰዎችን ስሜት በመገንዘብ ከሰዎች ጋር ጥሩ ግንኙነት /ማህበራዊ መስተጋብር ለመፍጠር የሚያስችል ክህሎት ነው

5.0 (2 Reviews) 10 Students Beginner Last Updated Aug 2024

Created by Mesirat

What you'll learn

  • ስሜት፣ ስሜታዊ እና በስሜት መስከን እና የመሳሰሉ ጽንሰ ሃሳቦችን ትርጉም ይገልጻሉ
  • በስሜት፣ ስሜታዊነት፣ እና ስሜት መስከን መካከል ያለውን ተመሳሳይነት እና ልዩነት ይተነትናሉ
  • በስሜት መስከን ያሉትን ጥቅሞች ያስረዳሉ
  • በስሜት መስከን መገለጫ የሆኖኑትን አምስት መሰረታዊ ክህሎቶች ይዘረዝራሉ
  • መሰረታዊ ክህሎቶችን በመጠቀም በእለት ከእለት ኑሮአቸው ላይ አዎንታዊ የሆነ ለውጥ ያመጣሉ
  • በስሜት መስከን በማህበራዊ ህይወት እና ኃላፊነትን ከመወጣት አንጻር ያለውን አስተዋጾ ያስረዳሉ
  • የግላቸውንም ሆነ የሌሎችን ስሜት በመለየት አግባብ ያለው ምላሽ ይሰጣሉ
  • ስሜታቸውን የሰከነ ለማድረግ ተለያዩ ዘዴዎችን ይጠቀማሉ
  • በስራ ቦታ የተለያዩ ክህሎቶችን በመጠቀም ስሜታቸውን በአግባቡ ይገልጻሉ/ይቆጣጠራሉ
  • በግል ኑሮአቸው ውስጥ አዎንታዊ የሆነ ለውጥ ለማምጣት የሚያስችላቸውን ክህሎቶች ይጠቀማሉ
  • ስሜት በግል ህይወታቸው እና በእለት ከእለት ስራቸው ላይ ያልውን አውኖታዊም ሆነ አሉታዊ ተጽእኖ በመለየት እንደ አስፈላጊነቱ ጠቃሚ ክሆሎትችን ያዳብራሉ
  • የግል ክፍተታቸውን በመለየት ያሻሽላሉ፣ በውሳኔ ሂደት ላይ አሉታዊ ተጽኖ የምያስከትሉ ስሜቶችን ይለያሉ እንደ አስፈላጊነቱ ይቆጣጠራሉ
  • በእለት ከእለት ህይወታቸው ስሜታቸውን ለማስከን የሚያስችሉ ልምምዶችን ያደርጋሉ፣ ራስን ይንከባከባሉ፣ አዎንታዊ አስተሳሰብ ያዳብራሉ፤ አዎንታዊ የሆነ ማህበራዊ መስተጋብር ይፈጥራሉ

Course Curriculum

8 sections · 6 Lectures · 44:39

Instructors

56 Courses 30,050 Students 4.95 (187 Reviews)

Student feedback

5.0

2 Reviews

5
100%
4
0%
3
0%
2
0%
1
0%
Verified student 1 year ago
Thank you , it so helpfull
Verified student 2 years ago