Business Plan
እያንዳንዱ የተሳካ ንግድ ከጀርባው ውጤታማ እቅድ አለው። አዲስ ምርት፣ አገልግሎት ወይም ሙሉ ለሙሉ አዲስ ንግድ ስለማስጀመር ሊሆን ይችላል።
5.0
(5 Reviews)
35 Students
Beginner
Last Updated Aug 2024
Created by Mesirat
What you'll learn
- ለምን እቅድ ማውጣት የንግድ ሥራ አስፈላጊ አካል እንደሆነ በደንብ ይረዳሉ፡፡
- የንግድ ሥራ ዕቅድን መግለጽ መቻል፣ ምንነቱን መረዳት እና የኩባንያውን የንግድ እቅድ ዋና ተጠቃሚዎችን መለየት ይችላሉ፡፡
- የንግድ እቅድ ዝግጅት አስፈላጊ መሰረታዊ መርሆዎችን ይገነዘባሉ፡፡
- ስለ የንግድ እቅድ አስፈላጊነት የተሻለ መረጃ ይይዛሉ፡፡
- የተለያዩ የንግድ ሥራ ዕቅድ ዓይነቶችን ይለያሉ፡፡
- የንግድ እቅድ አስፈላጊ ክፍሎችን ይለያሉ፡፡
- የንግድ ስራ እቅድ ለማዘጋጀት እና የንግድ ስራቸውን ለመጀመር እና/ ወይም ለማሻሻል እቅዱን ይጠቀማሉ፡፡
Course Curriculum
12 sections · 10 Lectures · 2:06:50
የንግድ ስራ እቅድ ምንነት
15:08
የንግድ ስራ እቅድ ተጠቃሚ ማናቸው?
19:56
የንግድ ስራ እቅድ አስፈላጊነት
22:13
የንግድ ስራ እቅድ አይነቶች
09:02
የንግድ ስራ እቅድ ዝርዝር ክፍሎች
22:48
የንግድ ስራ እቅድ አዘገጃጀት
11:09
የንግድ ስራ እቅድ ዝርዝር ክፍሎች
10:53
የ SWOT ትንትና እንዴት ይካሄዳል?
15:41
Instructors
56 Courses
30,050 Students
4.95 (187 Reviews)
Student feedback
5.0
5 Reviews
5
100%
4
0%
3
0%
2
0%
1
0%
Verified student
1 year ago
that was grate tnx
Verified student
1 year ago
Good Explanation
Abu Negesso
1 year ago
The material is not downloading
Verified student
1 year ago
Verified student
2 years ago