Skip to content
ACT Academy
Sign Up

Goal Setting

ግብ ማስቀመጥ ማለት አንድ ሰው ወይም ቡድን ወደ አንድ ግብ ለማነሳሳት እና ለመምራት የተነደፈውን የድርጊት መርሀ ግብር ማዘጋጀትን ያካትታል፡፡

5.0 (1 Reviews) 9 Students Beginner Last Updated Aug 2024

Created by Mesirat

What you'll learn

  • ግብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ትረዳላችሁ
  • የግልና የንግድ ድርጅታችሁን ግቦች አስቀምጦ መንቀሳቀስ የሚኖረውን ጥቅሞች ትለያላችሁ
  • መሰረታዊ የሆኑ የግብ ማስቀመጥ ሂደቶችን ትለያላችሁ
  • የግል ሂዎታችሁን እና የንግድ ድርጅታችሁ ግብ ማስቀመጥ ትለማመዳላችሁ

Course Curriculum

6 sections · 4 Lectures · 44:06

Instructors

56 Courses 30,050 Students 4.95 (187 Reviews)

Student feedback

5.0

1 Reviews

5
100%
4
0%
3
0%
2
0%
1
0%
Verified student 2 years ago
Very Good