Skip to content
ACT Academy
Sign Up

Interview Skills

የቃለ መጠይቅ ችሎታዎች ለአዲስ ሥራ ቃለ መጠይቅ በሚያደርጉበት ጊዜ ሥራ ፈላጊዎችን የበለጠ ውጤታማ የሚያደርጋቸው ስሜታዊ እና ታክቲካዊ ስልቶች ናቸው። እነዚህ ተሰጥኦዎች፣ ልክ እንደ ቴክኒካል እና የስራ ቦታ ችሎታዎች በአንድ ስራ ውስጥ ለመቀጠር ፤ጥሩ ለመስራት እና ችሎታን ለማዳበር ወሳኝ ናቸው።

7 Students Beginner Last Updated Dec 2024

Created by SEED

What you'll learn

  • ውድ ሰልጣኞች ይህንን ስልጠና ከተከታተላችሁ በኋላ የሚከተሉትን ዓላማዎች ታሳካላችሁ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
  • የሥራ ቃለ መጠይቅ ቴክኒኮችን መሠረታዊ ነገሮች መረዳት
  • ከቃለ መጠይቅ በፊት፣ በቃለ መጠይቅ ወቅት እና ከቃለ መጠይቅ በኃላ ምን ማድረግ እንዳለባቸው መገንዘብ ፡
  • የSTAR አካሄድን በመጠቀም የተለመዱ የቃለ መጠይቅ ጥያቄዎችን እንዴት እንደሚመልሱ ይረዳሉ ።
  • የቃለ መጠይቅ ሂደቶችን በንቃት መገምገም እና መከታተል ይችላሉ።

Course Curriculum

5 sections · 4 Lectures · 31:51

Description

 የቃለ መጠይቅ ችሎታዎች ከአሰሪዎ ወይም ከጠያቂው ጋር የመገናኘት ችሎታዎ እና ለምን እርስዎ ለስራው በጣም ተስማሚ አመልካች እንደሆኑ  የሚታዩነት መድረክ ነው ። እነሱም ጠንካራ የመጀመሪያ ግንዛቤ መፍጠርን፣ በትኩረት ማዳመጥን፣ የውይይት ፍጥነትን ማዛመድ እና ጥያቄዎችን መጠየቅን ያካትታሉ።

በተጨማሪም የሥራ ቃለ መጠይቅ አንድ አመልካች ስብዕናውን ለማሳየት፣ ችሎታውን ለማጉላት እና ለወደፊት አሠሪው ጥሩ ስሜት ለመፍጠር የሚችልበት ጥሩ አጋጣሚ ነው። እንደ አወንታዊ አመለካከት፣ ታማኝነት፣ ተግባቦት እና ንቁ ማዳመጥ ያሉ አንዳንድ የቃለ መጠይቅ ችሎታዎች የቅጥር ውሳኔውን ለአመልካቹ  ጠቃሚ ናቸው ።

Instructors

15 Courses 581 Students 4.75 (8 Reviews)