Independence
ሰልጣኞች ስለ ራስን መቻል በአጭሩና ግልጽ በሆነ መንገድ የሚማሩበት ስልጠና ሲሆን በህይወት ውስጥ በጣም አስፈላጊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ያተኩራል፡፡ በራስ መተማመንን, በራስ መኩራትን, ራስን መቻልን እና ራስን ማወቅን ያጠቃልላል፡፡ስልጠናው ለቢዝነስም ሆነ ለግለሰቦች እጅግ ጠቀሜታ ያላቸውን ጉዳዮች የያዘ
3.0
(1 Reviews)
7 Students
Beginner
Last Updated Dec 2024
Created by SEED
What you'll learn
- ሰልጣኞችን ከስልጠናዉ መጠናቀቅ ብኋላ
- ተሳታፊዎች ራስን መቻል ማለት ምን ማለት እንደሆነ እንዲረዱ ያስችላቸዋል
- ተሳታፊዎች ራስን መቻል/ነፃነታቸውን እንዲገነቡ ለመርዳት
- ተሳታፊዎች ራስን የመቻል ጥቅሞችን እንዲረዱና ከራሳቸው ጋር እንዲያዋህዱ ለመደገፍ
- ተሳታፊዎች በራስን መቻል ፣ በራስ መተማመን፣ በራስ መኩራት እና በራስ ግንዛቤ/ማወቅ መካከል ያለውን ግንኙነት እንዲረዱ ለማስቻል።
- በመጨረሻም ራሱን የቻለ እና በራሱ የሚተማመን ተሳታፊ ለመፍጠር
Course Curriculum
4 sections · 3 Lectures · 27:18
Instructors
15 Courses
581 Students
4.75 (8 Reviews)
Student feedback
3.0
1 Reviews
5
0%
4
0%
3
100%
2
0%
1
0%
Verified student
2 years ago